ኪነጥበብ.com የ መጀመሪያው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ቪዲዮ መመልከቻ ድህረ ገፅ ነው። የተለያዩ የቤተ ክርስትያን ስብከቶች ፣ መዝሙራት እና የቤተክርስትያን ታሪኮችን ለመከታተል የሚያገለግል መድረክ ነው። ድህረ ገፁ ውስጥ የሚገኙት ቪዲዮዎች ከተለያዩ የሚዲያ እና በግል የተቀረጹ ብዙ መልክትን ያስተላልፋሉ ብለን የምናምናቸውን ያካትታል። እርስዎም ቤተ ክርስትያንን ይጠቅማል ብለው የሚያስቡትን አስተያየትም ሆነ የግል ቪዲዮዎች ካሎት እንዲያካፍሉን በትህትና እንጠይቃለን።

POPULAR CATEGORIES - CHOOSE FROM THE CATEGORIES BELOW

POPULAR LISTINGS